• For health institutions

    Building schools and health institutions through community participation in collaboration and coordination with the local government.

Become a Volunteer

Join us Now

Encouraging potential investors

Contact us

Participating in Fund raising

Join Us

Emergency Case

+251 (0) 118 29 95 36

Contact Now

Latest News

ክስታኔ ጉራጌ ህዝብ የልማት ማህበር መጋቢት 24 ቀን 2015 ዓ.ም ቀጣይ 5 ዓመት የልማት ስራ ዕቅዱን (ፍኖተ ካርታ) በሆቴል ዲአፍሪክ ለህዝብ ይፋ አደረገ። በዕለቱ የመንግስት ባለስልጣናትን ጨምሮ ከተለያየ የህብረተሰብ ክፍል የተወጣጣ በርካታ ሰው የተገኘ ሲሆን የክስታኔ የአገር እድሮችና ከአዲስ አበባ ውጪ የመጡ የሌላ የልማት ማህበር ተወካዮችም በመድረኩ ተሳትፈዋል። ከዚህ ባለፈም ሁሉም እንደ ጉዳዩ ባለቤት የልማቱን ስራ ከማህበሩ ጋር በተቀናጀ መልኩ በጋራ ለማካሄድ ዝግጁነቱን አሳውቆ የዕለቱ መርሃ ግብር በተሳካ ሁኔታ ተጠናቋል።

ከባለድርሻ አካላት ጋር ውይይት ለማድረግ መጋቢት 16 እና 17 2014 ዓ.ም. ወደ ቡኢና ኬላ የተጓዘው ቡድን ተልዕኮውን በሚገባና አጥጋቢ በሆነ ሁኔታ አሳክቶ ተመልሷል፡፡ በሁለቱም ከተሞች ከአስተዳደሩ፣ከተቋማትና ከማህበረሰቡ (ከአካባቢው "አገሮች" [የገጠር ቀበሌዎች]፣ ከከተሞች፣ከወጣቶች፣ከሴቶች፣ከአገር ሽማግሌዎች፣ከልዩ ልዩ ተቋማት- ቤተ እምነቶችን ጨምሮ) የተውጣጡ በርካታ ተሳታፊዎች ከመገኘታቸው ሌላ እየተጠናቀቀ ላለው የማህበሩ የልማት ፍኖተ ካርታ ግብዓት ሊሆኑ የሚችሉ መረጃዎችና ጥቆማዎች በስፋት ተገኝተዋል፡፡ በተለይ ከአስተዳደር አካላቱም ሆነ ከሰፊው ማህበረሰብ ስለልማት ማህበሩ የተባሉት ነገሮች በሙሉ እጅግ የሚያበረታቱና ለነገው ስራ ስንቅ የሚሆኑ ናቸው፡፡ በዚህ አጋጣሚም መድረኩ አሳታፊና አካታች እንዲሆን በሁለቱም ከተሞች ያሉት አስተዳዳሪዎች ለተሳታፊዎች ያደረጉት ጥሪና በቀጣይም በማህበሩና በአስተዳደሮቹ መካከል ያለው ግንኙነት ጠንካራና ተደጋጋፊ እንዲሆን በማሳሰቢያ መልክ ያቀረቡት ሃሳብ የሚደነቅና የሚበረታታ ነው፤ወኪል ኃላፊዎችን (focal person) ከመመደብ እስከ ቅርንጫፍ ቢሮ ማደራጀት ድረስ የሚዘልቅ ግንኙነት እንደሚፈጠር ቃል ተገብቶልናል፡፡ አንድም ሁለትም ሆነን በጋራ የምንሰራው ስራ እንደገና ተጠናክሮ ይቀጥላል፡፡

የተለያዩ የልማት ተግባራትን እያከናወነ ለሥኬት ያበቃው የክስታኔ ጉራጌ ሕዝብ የልማት ማህበር ከአዲሱ የሲቪል አደረጃጀት አዋጅ ጋር በተጣጣመ መልኩ አንዳንድ የማሻሻያና የማጠናከሪያ ለውጦችን በማድረግ ዛሬም የልማት ጉዞውን ቀጥሏል፡፡ በዚህ መንፈስ ሚያዚያ 30/2013 ዓ.ም. የማህበሩ የሥራ አመራር ቦርድ በጽ/ቤቱ ባደረገው ስብሰባ አዳዲስ አባላትን በአመራር ደረጃ ለማካተትና በመዋቅራዊ አደረጃጀቱ ለማሳተፍ ሰፋ ያለ ውይይት አካሂዷል፤ በቅደም ተከተል መከናወን ባለባቸው እርምጃዎች ላይ ከመምከር ባለፈ የድርጊት መርሃ ግብርም አዘጋጅቷል፡፡ ከዚህ ሌላ በኮቪድ ምክንያት ተቋርጠው የነበሩ በጅምር ያሉ ፕሮጀክቶችንም ለማስቀጠል ወደ እንቅስቃሴ መግባቱን አሳውቋል፡፡ ኑ አገራችንን በጋራ እናልማ !

የኮሮና ቫይረስ ስርጭትን ለመከላከል የዓለም ጤና ድርጅት ያወጣውን መመሪያ እንተግብር፡፡ ቫይረሱ ማንንም እንደማይምር ሁሉ፣ማንኛውም ሰው ጥንቃቄ የማድረግ ኃላፊነት አለበት፤ ግላዊ ግዴታን መወጣት ከጋራ ዕልቂት ይታደገናል፡፡ እጅን በውሃና ሳሙና ደጋግሞ መታጠብ፣ አካላዊ መራራቅ መፍጠር፣ እጅግም አለመብረክረክ፤እጅግም አለመዘናጋት ተግተን እንፀልይ፤ እንደጋገፍ!

በክስታኔ ጉራጌ ሕዝብ የልማት ማህበርና በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የኢትዮጵያ ቋንቋዎችና ባሕሎች አካዴሚ በጋራ የተዘጋጀው የክስታንኛ፣አማርኛና እንግሊዝኛ መዝገበ ቃላት በሽያጭ ላይ ይገኛል፡፡ ይህ የዛሬውም ሆነ መጪው ትውልድ ከታሪኩና ከባሕሉ ጋር አዛምዶ በዕለት ተዕለት ሕይወቱ እንዲጠቀምበት ለማስቻልና ቋንቋው ዘላቂ ሕይወት እንዲኖረው በማሰብ የተዘጋጀው ክስታንኛ-አማርኛ- እንግሊዝኛ መዝገበ ቃላት በርካታ ጠቀሜታዎች ያሉት ነው፡፡ መሸጫ ዋጋው ብር 300.00 ልደታ ክ/ከ ከከፍተኛው ፍ/ቤት ፊት ለፊት ኑር ህንፃ 4ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 6 ቢመጡ ያገኙታል፡፡ ስልክ፡- 0118 29 95 36 / 09 10 29 91 98 / 09 20 01 82 08 የማህበሩ ጽ/ቤት

ከአዲሱ የሲቪል አደረጃጀት አዋጅ ጋር በተጣጣመ መልኩ አንዳንድ የማሻሻያና የማጠናከሪያ ለውጦችን በማድረግ የልማት ሥራዎችን ለማከናወን የተነሳሳው ማኅበራችን ቡኢ ከተማ ላይ የህበረተሰብ ዕድገት ማዕከል (Community Development Centre) ለመገንባት ፕሮጀክት ቀርጾ እንቅስቃሴዎችን በማካሄድ ላይ ይገኛል፡፡ ለቡኢ ከተማ አስተዳደር ጽ/ቤትም የቦታ ጥያቄ አቅርቦ ፈጣንና አዎንታዊ ምላሽ አግኝቷል፡፡ በዚህ አጋጣሚም ልባዊ ምስጋናውን ያቀርባል፡፡ በዚህም መሠረት የቡኢ ከተማ ማ/ቤታዊ አገ/ጽ/ቤት ለፕሮጀክቱ አገልግሎት የሚውለውን ቦታ አቀማመጥ የሚያሳይ ከላይ ያለውን ሳይት ፕላን አዘጋጅቶ ለማህበሩ ጽ/ቤት ልኳል፡፡

We are KGPDA.

A non-governmental, non-political and non-profit making organization established in 3rd December 1992, by the people of Kistane. The association was formed to assist the Kistane people in economic, social and cultural development.

View Details

Message from the president of the Association on Education

The Top-Most Focus area of the Kistane Guraghe People’s Development Association, KGPDA, is education. Education is a double-pronged asset: as an end in itself and as a means to an end. Education as an end in itself means the creation, enhancement and development of a critical mind in an individual, a humane &rational being. This individual cherishes commitment to furthering knowledge with quest for excellence. He /Sheis a synergy promoter and conflict resolution facilitator. The ones who are lucky to be formally educated, are / will be equipped with the necessary mental tools to:

  • . Train & develop skill in themselves and others
  • . Identify & prioritize problems of the community of concern
  • . Conduct research on prioritized subjects of the community
  • . Identify realizable projects and identify funding sources and/or development partners
  • . Promote adult literacy , specially women , mothers & housewives

Education is also a means to an end. The end is some achievement in the socio-economic well-being of an individual through the creation of new wealth. Activities that enhance the sustainable development of the community members are best catalyzed when the community is endowed with persons who got educational opportunities. The people of Soddo Woreda as is the case for most of the Guraghe Zone, are densely populated. The Soddo youth migrate towardsmajor urban settings in search of better life than the agrarian setting. The availability of training and skill development facilities will help the youth in both employability and entrepreneurshipbuilding. Whereas our focus area is education & education related in general, sectors such as health services, clean water supply, environmental protection,enset development and the like will be sufficiently addressed. No development initiative will be left unaddressed when opportunities strike.To all this, education is the Key to unlock the door to the room which is full of innovative ideas and knowledge.

How You Can Help.

Give Donation

Donate either in kind or in cash or both.

Become Volunteer

Participate in any of the projects of the Association.

Participate in fund raising

Participate in organizing fund raising program.

THE NEED FOR ESTABLISHING KGPDA

Many consider the Guraghe in general, and the Kistane Guraghe in particular, as national pioneers to the Ethiopian modern business development. After the end of the Five-Year Italian occupation of Ethiopia, the Kistane Guraghe people were quick to engage themselves in trade and other economic development activities.

View More

EXECUTED DEVELOPMENT PROJECTS

Established one Construction & Industrial College (Bui TVET).

Studied the customary law (Gordenna Sera) – not published.

Initiated the upgrading of a clinic to a hospital ( fully financed by the government).

Been conducting annual seedling planting campaign for the last ten years.

Initiated the Preservation of the Tiya Historical Site (Stalae) and the Construction of a Musuem & Cultural Center at Tiya . This was fully financed by the government through UNESCO support

Prepared a tri-lingual, Kistanigna-Amharic-English Dictionary by lexicographers from the KGPDA and Addis Ababa University. It took some eight years of hard work. It was officially inaugurated in 2018 ; for the first publication ,5000 copies of the dictionary were made available for the public.